Jump to content

ፊናት ማር

ከውክፔዲያ
የ16:33, 25 ኦገስት 2015 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ፊናት ማርአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ81 እስከ 78 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የፊናት ዘመን ለ፫ ወይም ፱ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ፫ ዓመት ነበር፣ ይህም ከ78 እስከ 67 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)