Jump to content

አይንጉስ ኦልሙካዳ

ከውክፔዲያ
የ20:34, 2 ሴፕቴምበር 2015 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

አይንጉስ ኦልሙካዳአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ1049 እስከ 1022 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

ልዩ ልዩ የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የአይንጉስ ዘመን ለ18 ወይም ለ21 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) 27 አመት አለው፣ እሱንና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ1049 እስከ 1022 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)