Jump to content

1 አሹር-ዳን

ከውክፔዲያ
የ22:39, 11 ሴፕቴምበር 2015 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

1 አሹር-ዳን ከ1186 እስከ 1140 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ።

አሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ46 ዓመታት ነገሠ። (አንዱ ቅጂ ግን 36 ዓመታት ይላል።)