Jump to content

1 ቱኩልቲ-ኒኑርታ

ከውክፔዲያ
የ01:59, 13 ሴፕቴምበር 2015 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የ1 ቱኩልቲ-ኒኑርታ ዱላ

1 ቱኩልቲ-ኒኑርታ ከ1249 እስከ 1213 ዓክልበ. ድረስ ያሕል የአሦር ንጉሥ ነበረ።

የቱኩልቲ-ኒኑርታ መሥዊያ በመሥዊያ ላይ ተቀርጾ

በዘመኑ ምድር ከኬጥያውያን መንግሥት ያዘ፤ ከዚህም በላይ ኡራርቱን፣ ባቢሎንን፣ እንዲሁም እስከ ድልሙን (አሁን ባሕረይን) ድረስ አሸንፎ ለርሱ ግዛቶች እንደ ያዛቸው በጽሑፎቹ ጽፏል።