Jump to content

ፖርት ሉዊስ

ከውክፔዲያ
የ16:34, 15 ኦክቶበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ፖርት ሉዊስ (ፈረንሳይኛ፦ Port Louis /ፖ፡ ሉዊ/) የሞሪሸስ ዋና ከተማ ነው። ፈረንሳዮች1727 ዓ.ም. ሠሩት።

ከተማውና ወደቡ ከምዕራብ ሲታይ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨመር 577,200 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 143,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 20°10′ ደቡብ ኬክሮስ እና 57°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።