Jump to content

ቲቤት

ከውክፔዲያ
የ14:38, 18 ዲሴምበር 2016 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ግራጫ፦ የቻይና ይግባኝ በሕንድ አገር ውስጥ፤ ብጫ፦ የቲቤት ታሪካዊ ክፍሎች
ቲቤት ራስ-ገዥ ክልል በቻይና ውስጥ

ቲቤት (ቲቤትኛ፦ བོད་ /ጶዕ/) በደቡብ-ምዕራብ ቻይና የሚገኝ ታላቅ ታሪካዊ አውራጃ ነው። በዚሁ ዕጅግ ተራራማ አውራጃ የሚኖረው ሕዝብ ቲቤታውያን በብዛት የቲቤትኛ ተናጋሪዎችና የቡዲስም ተከታዮች ናቸው።

አሁን በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ አስተዳደር የቲቤት ግማሽ ቲቤት ራስ-ገዥ ክልል ሲሆን ሌላው ግማሽ በልዩ ልዩ «ቲቤታዊ ራስ-ገዥ ዞኖች» ይካፈላል። የቻይና ቲቤት ይግባኝ ማለት ደግሞ ወደ ሕንድ ግዛት ይዘረጋል።