Jump to content

ብሩክሴል ከተማ

ከውክፔዲያ
የ19:59, 24 ዲሴምበር 2016 ዕትም (ከMedebBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ብሩክሴል ወይም ብራስልስ (Bruxelles / Brussel) የቤልጅክ ዋና ከተማ ነው።

የብሩክሴል ከተማ አዳራሽ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1,769,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 50°50′ ሰሜን ኬክሮስ እና 04°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የብሩክሴል ትርጉም 'የአሮንቃ ቤት' ሲሆን መጀመርያው ቤተ ክርስቲያን በኤጲስ ቆፖሱ ቅዱስ ጋውጌሪኩስ572 ዓ.ም. ተሰርቶ ነበር።