Jump to content

ጥንቸል

ከውክፔዲያ
የ12:11, 19 ጁን 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
?ጥንቸል

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: የጥንቸል ክፍለመደብ Lagomorpha
አስተኔ: የጥንቸል አስተኔ Leporidae
ወገን: 8 ወገኖች
ዝርያ: ብዙ

ጥንቸልአጥቢ እንስሳ አይነት ነው።

ኢትዮጵያመንትሌ የምትባል ፍጡር የጥንቸል አስትኔ ውስጥ ነው። ጥንቸልና መንትሌ በጣም ስለሚመሳሰሉ፣ በኢትዮጵያም ውስጥ መንትሌ የምትባል አይነት ብቻ ስለሚገኝ፣ በተራ አነጋገር እነዚህ ስሞች ተለዋውጠው ሁላቸው «መንትሌ» ወይንም «ጥንቸል» ሊባሉ ይችላሉ።

ሥነ ሕይወት ረገድ ግን፣ በጥንቸልና መንትሌ መሃል ልዩነት አለ። ይህም ልዩነት በደንብ «ጥንቸሎች» የሚባሉት በምድር ውስጥ ሲኖሩ ያለ ጽጉርና ዕውር ይወለዳሉ። «መንትሌዎች» ግን ከምድር በላይ ሲኖሩ ባለ ጽጉርና በጥራት አይተው ይወለዳሉ። በዚህ አከፋፈል ዕውነተኛ «ጥንቸል» የምትባል በኢትዮጵያ ውስጥ አትገኝም። (አንዳንድ ዝርያ ዕውነተኛ ጥንቸል በደቡባዊ አፍሪካ አለ)።

አንዱ የጥንቸል ዝርያ እሱም የአውሮፓ ጥንቸል በሰው ልጆች ለማዳ ጥንቸል ተደርጓል።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የእንስሳው ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]