Jump to content

ሽጉጥ

ከውክፔዲያ
የ13:50, 18 ሴፕቴምበር 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሽጉጥ በአንድ እጅ ብቻ ሊተኮስ የሚችል የጠመንጃ አይነት ነው። ሁለተኛው እጅ ድጋፍ ሊሰጥ ይችላል ወይንም ሌላ ተግባር ላይ ሊሰማራ ይችላል። የሽጉጥ አይነቶች ብዙ ቢሆንም ጥንታዊው ሽጉጥ ግን በ ቻያኖች የተሰራው ትንሹ በእጅ የሚተኮስ መድፍ ነበር። ጥይት ይጎርስና እሳት የጋመ ክብሪት ከበስተጀርባው በተሰራ ቀዳዳ አሾልቆ ውስጥ ያለን ባሩድ ሲነካ ይተኩሳል።

ቃታ የሚባለው ክፍል ከመጠን በፍጥነት መሳቡ እርግጫ የተባለውን ሁናቴ ያበዛል።

ሽጉጥ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል