Jump to content

ኪየቭ

ከውክፔዲያ
የ19:24, 7 ኦክቶበር 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ኪየቭ (Київ) የዩክሬን ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,296,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,588,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 50°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 30°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ኪየቭ በ5ኛ መቶ ዘመን ተሠራ። በአፈ ታሪክ ዘንድ 'ክዪ' የተባለ አለቃ ሠራው።