Jump to content

ሽንኩርት

ከውክፔዲያ
የ18:56, 16 ዲሴምበር 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የAllium Cepa አይነቶች

ሽንኩርት (Allium cepa) በደንብ የሽንኩርት አስተኔ አባል ሲሆን፣ ቀይ ሽንኩርት የሽንኩርት አይነት ነው።

«ኩረት» የተባለው አይነት (ሙሉ አኮራች የሌለው) ደግሞ ተራ ሽንኩርት (A cepa) ወይም ሌላ ዝርያ ሊሆን ይችላል።

የሽንኩርት አስተኔ (Allium) ሌሎች አባላት ነጭ ሽንኩርት (A. sativum)፣ የባሮ ሽንኩርት (A. ampeloprasum)፣ ቀጭን ሽንኩርት (A. schoenoprasum) ወዘተ. ናቸው።