Jump to content

ህግ አውጭ

ከውክፔዲያ
የ13:29, 29 ሜይ 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ህግ አውጭ (legislature) የሚባለው በአንድ ዲሞክራሲያዊ መንግስት ውስጥ ከፍተኛው የስልጣን አካል ነው። በአብዘሃኛዎቹ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች ይህ አካል ፓርላማ የሚባለው ነው። በሌሎች ደግሞ እንደ አሜሪካ ባሉ ሀገሮች ኮንግረስ የዚህን አካል ሚና ይጫወታል። የዚህ አካል ዋና ስራ የሀገሪቱን መተዳደሪያ ደንብ እና ህጎች ማውጣት ነው።