Jump to content

አርቃ

ከውክፔዲያ
የ15:12, 22 ጁን 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

አርቃሊባኖስ የሚገኝ ከተማ ነው። በጥንት የከነዓን ወይም የፊንቄ ከተማ ነበር።

በ14ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. የከነዓን ከተሞች ለግብፅ ነገሥታት የጻፉት ደብዳቤዎች ወይም የአማርና ደብዳቤዎች እንደሚመስክሩ፣ ኢርቃታ (አርቃ) ከጌባልዘማር ጋር ለጠላቶቻቸው ወራሪ «ሃቢሩ» ወገን መጨረሻ ያልወደቁት ከተሞች ነበሩ።