Jump to content

ሰመንሬ

ከውክፔዲያ
የ17:02, 22 ኦገስት 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

==

ሰመንሬ
«ሰመንሬ» የሚል መጥረቢያ
«ሰመንሬ» የሚል መጥረቢያ
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1612 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ 2 ነቢሪራው
ተከታይ በቢአንኽ
ሥርወ-መንግሥት 16ኛው ሥርወ መንግሥት

==


ሰመንሬላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1612 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።

ስሙ «ሰመንሬ» የታወቀው በአንዱ የነሐስ መጥረቢያ ቅርስ ብቻ ነው። እንዲሁም በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ላይ «ሰመነንሬ» የሚል ፈርዖን አለ። ስለዚህ ሰመንሬ ወይም ሰመነንሬ ለአጭር ጊዜ ከገዙት ፈርዖኖች መካከል እንዳለ ይታስባል። ምንም ሌላ ስም አይታወቅለትም።


ቀዳሚው
2 ነቢሪራው
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1612 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
በቢአንኽ