Jump to content

ሆደኖሾኒ

ከውክፔዲያ
የ16:34, 3 ዲሴምበር 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሆደኖሾኒ («የረዘመው ቤት ሕዝብ») ወይም በእንግሊዝኛ ኢሮኳ የተባለው ብሔር በአሁኑ አሜሪካካናዳ የተገኙ የጥንታዊ ኗሪዎች ትብብር ናቸው።

ጥንታዊ ሕገ መንግሥታቸው ጋያነሸጎዋ ምናልባት በ1100 ዓም ግድም እንደ ተመሠረተ ተብሏል። እስከ 1714 ድረስ ሌላ ስማቸው «አምስቱ ብሔሮች» ከዚያ በኋላ «ስድስቱ ብሔሮች» ሆነ።