Jump to content

ፓርሻታታር

ከውክፔዲያ
የ00:48, 8 ዲሴምበር 2018 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ፓርሻታታር ወይም ፓርሻታርሚታኒ ንጉሥ ነበር።

ኑዚ በተገኘ ሰነድ፣ ንጉሥ ፓርሻታ(ታ)ር ባረፈበት ዓመት እንደ ተጻፈ፣ ሻውሽታታርም እንደ ተከተለው ይላል። በብዙዎች አስተሳሰብ ይህ ፓርሻታር እና ባራታርና (ወይም ፓራታርና፣ 1480-57 ዓክልበ. ግ.) አንድ ንጉሥ ነበሩ። ሌሎች ግን የተለያዩ ነገሥታት ነበሩና ባራታርና ከፓርሻታታር ቀደመው የሚሉ ናቸው።

ከዚህ ቅርስ በቀር የፓርሻታር ስም አልተገኘም። ባራታርና እራሱ ካልሆነ፣ ከግብጽ ፈርዖን 3 ቱትሞስ ጋር የታገለው የሚታኒ ንጉሥ ሊሆን ይችላል።