Jump to content

ፈላስፋ

ከውክፔዲያ
የ20:03, 5 ጃንዩዌሪ 2019 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ፈላስፋ ማለት ፍልስፍናን የሚያጠና ማለት ነው። ቃሉ በራሱ የመጣው ከግሪኩ ፊሎ - መውደድ እና ሶፊ -ዕውቀት ፡ ባጠቃላይ ፈላስፋ ማለት ዕውቀት የሚወድ ማለት ነው።