Jump to content

ፍየል

ከውክፔዲያ
የ22:47, 31 ጁላይ 2019 ዕትም (ከ197.156.95.28 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
?ፍየል

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ሙሉ ጣት ሸሆኔ
አስተኔ: የቶራ አስተኔ Bovidae
ወገን: የፍየል ወገን Capra
ዝርያ: C. aegagrus hircus
ክሌስም ስያሜ
Capra aegagrus hircus

ፍየል (Capra aegagrus hircus) ለማዳ አጥቢ እንስሳ ነው። የደረሰው ከአውሬ ፍየል (Capra aegagrus) ነበር። የፍየል ወገን ደግሞ የተለያዩ አውሬ ፍየሎች፣ አይቤክስዋልያ አለበት።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የእንስሳው ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]