Jump to content

አራት

ከውክፔዲያ
የ15:04, 7 ኤፕሪል 2020 ዕትም (ከSavh (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

አራት በተራ አቆጣጠር ከሦስት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፬ኛው ፊደል ደልታ (በትልቁ «Δ») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

ከሕንዳዊ ላሳናት 4 ምልክቶች ወደ ዘመናዊ «4» የደረሱ ለውጦች።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 4ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አራት» ምልክት «IV» (ወይም «iv») ነበር።