ሦስት
Appearance
ሦስት በተራ አቆጣጠር ከሁለት የሚከተለው ቁጥር ነው።
ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፫ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፫ኛው ፊደል ጋማ (በትልቁ «Γ») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 3 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«ሦስት» ምልክት «III» (ወይም «iij») ነበር።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |