Jump to content

ሳምባ

ከውክፔዲያ
የ00:07, 31 ጁላይ 2020 ዕትም (ከKZebegna (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የሰው ልጅ ሳምባ እና ልብ

ሳምብ በአብዛኛ የጀርባ አጥንት ባላቸው እንስሳት ዘንድ የሚገኝ ብልት ነው። ዋና ተግባሩም ከውጭው አለም ያልተቃጠለ አየር (ኦክሲጅን)ን ወስዶ በ ደም ላይ በመጫን ወደ ልብ መላክና ከልብ የተቃጠለ አየር (ካርቦን ዳይኦክሳይድ) ተጭኖ የሚመጣን ደም የተጫነውን የተቃጠለ አየር አውርዶ ወደውጭ መተንፈስ ነው። የጀርባ አጥንት ካላቸው እንስሳቶች አብዛኞቹ 2 ሳምባዎች አሏቸው።

የሰው ልጅ ሳምባ አብዛኛው ክፍሉ በቱቦዎች እና በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ ጥቃቅን ስልቻዎች የተሞላ ነው። እኒህ የአየር ጥቃቅን ስልቻዎች አሊቮሊ ይሰኛሉ።