Jump to content

ቤተ ልሔም

ከውክፔዲያ
የ08:54, 21 ጃንዩዌሪ 2021 ዕትም (ከGerd Eichmann (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ይህ መጣጥፍ ስለ ፍልስጥኤም ከተማ ነው። ስለ ላሊበላ ቤተ ክርስቲያን ለመረዳት፣ ቤተልሔም (ላሊበላ)ን ይዩ።
ቤተ ልሔም፣ ፍልስጥኤም

ቤተ ልሔምፍልስጤም ግዛቶችምዕራቡ ዳር (ዌስት ባንክ) የሚገኝ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው። አሁንም 25,000 ሰዎች ይኖሩበታል። በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ቤተ ልሔም የኢየሱስ ልደት ቦታ ስለ ሆነ፥ በክርስትና እንደ ተቀደሰ ቦታ ይቆጠራል።

የከተማ ስም በአረብኛ بيت لحم /ቤት ላሕም/ ማለት «የሥጋ ቤት» ሲሆን፣ በዕብራይስጥ ግን ስሙ בֵּית לֶחֶם /ቤት ሌሔም/ ትርጉም «የዳቦ ቤት» ማለት ነው።