Jump to content

ባለ አከርካሪ

ከውክፔዲያ
የ14:51, 9 ሜይ 2021 ዕትም (ከKZebegna (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ከዋና ዋና የጀርባ አጥንት ያላቸው ስፍኖች የተውታጡ እንስሳት

የጀርባ አጥንት ያላቸው እንሥሳት ወይም በእንግሊዝኛVertebrate የሚባሉት በጀርባቸው የሚያልፈውን ህብለ-ሰረሰር ለመሸፈን የሚረዳ የአጥንት መዋቅር ያላቸው እንሥሳት ናቸው።