Jump to content

የሮሜ ፓፓ

ከውክፔዲያ
የ21:44, 6 ኦገስት 2021 ዕትም (ከBuccinek (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

የሮሜ ፓፓ ወይም በይፋ የሮሜ ኤጲስ ቆጶስ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መሪ ናቸው። እንዲሁም የቫቲካን ከተማ መሪ ናቸው። ቃሉ ከግሪክኛ ፓፓስ (ጳጳስ) ደረሰ። የአሁኑ ፓፓ ከ2005 ዓም ጀምሮ ፓፓ ፍራንሲስኮስ ናቸው። መጀመርያው ፓፓ የኢየሱስ ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ ነበረ።


: