Jump to content

ስካንዲናቪያ

ከውክፔዲያ
የ08:36, 6 ሴፕቴምበር 2021 ዕትም (ከDemonDays64 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ስካንዲናቪያ በስሜን አውሮጳ የሚገኝ አውራጃ ሲሆን ስሙ የመጣ ከስካንዲናቪያ ልሳነ ምድር ነው። አብዛኛው ጊዜ «ስካንዲናቪያ» ማለት ዴንማርክኖርዌስዊደን አገራት ብቻ ነው። አንዳንዴ ግን አይስላንድፊንላንድፋሮ ደሴቶች ይጨመራሉ።