Jump to content

ኬበክ ከተማ

ከውክፔዲያ
የ15:34, 26 ሴፕቴምበር 2021 ዕትም (ከJonathan1 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሰንደቅ

ኬበክ ከተማ (ፈረንሳይኛ፦ Ville de Québec) የኬበክ ክፍላገር ካናዳ መቀመጫ ከተማ ነው። በ1600 ዓ.ም. ተመሠረተ። የሕዝቡ ቁጥር 531,902 አካባቢ ነው።