Jump to content

እነማይ

ከውክፔዲያ
የ12:46, 26 ሜይ 2022 ዕትም (ከInternetArchiveBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
እነማይ
ብቸና ጮለሚት ማርያም
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 168,324
እነማይ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
እነማይ

10°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°05′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

እነማይምስራቅ ጎጃም የሚገኝ ወረዳ ነው። የዚህ ወረዳ አስተዳደር ማዕከል ብቸና ሲሆን ዲማ እና የተመን የተባሉ ሌሎች ከተሞች ታዋቂ ናቸው።

ተፈጥሯዊ ታሪክ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እስከ 1920ዎቹ ድረስ የዚህ ወረዳ አንድ-አራተኛ ክፍል በዛፎች የተሸፈነ ነበር። በዚህ ወረዳ የሚገኙ ወንዞች ብዙ ጊዜ የሚፈሰው ሙጋ ወንዝና በክረምት ወራት እሚፈሰው የጉድፍን ናቸው[1]። ሌላ ታዋቂ ተፈጥሮአዊ ቅርስ ቢኖር ወልደ በሬ የተሰኘው የኖራ ዋሻ ሲሆን በጣሊያን ወረራ ዘመን አርበኞች የሚጠለሉበት ነበር[2]


የእነማይ ወረዳ አቀማመጥ
[[]] እናርጅ እናውጋ ~  км. [[ ]]
ደባይ ጠላትገን
~  км.
እናርጅ እናውጋ
እናርጅ እናውጋ
ሸበል በረንታ ~  км.
[[]] ~  км. ደጀን ~  км. [[]]
  1. ^ "Ethiopian Village Studies: Yetmen" Archived ፌብሩዌሪ 18, 2012 at the Wayback Machine, Centre for the Study of African Economies (accessed 5 July 2009)
  2. ^ "Stalagmite sampling results table" Archived ማርች 4, 2016 at the Wayback Machine, Ethiopian Venture, First phase: Climate Reconstruction (accessed 16 May 2009)