Jump to content

ጫማ (የርዝመት አሀድ)

ከውክፔዲያ
የ14:41, 21 ኖቬምበር 2022 ዕትም (ከRalph Rottetn (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ጫማ አለም አቀፍ የርዝመት መለኪያ አሀድ ነው። በአለም ላይ ጫማ የተለያየ መጠን ያለው ቢሆንም በዋናነት የሚታወቀውን ከሌሎች የርዝመት መለኪያ አሀዶች ጋር ለማነጻጸር 1 ጫማ ከአንድ ሶስተኛ (0.3) ያርድ፣ 12 ኢንች፣ 0.3.480 ሜትር ጋር እኩል ነው። ሌላው የጫማ አይነት የሰርቬይ ጫማ የሚባለው ሲሆን 1 የሰርቬይ ጫማ ከ0.3048006 ሜትር ጋር እኩል ነው።