Jump to content

ጎችት

ከውክፔዲያ
የ19:39, 29 ኖቬምበር 2022 ዕትም (ከRalph Rottetn (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

መነጥብ ስያሜው የተወሰደው መነሻና ነጥብ ከሚሉ ሁለት የአማርኛ ቃላት ሲሆን የነገሮች / የህዋስና የአተም/ መነሻ ማለት ነው። በሥነ ሕይወት መነጥብ /nucleus/ በህዋስ ውስጥ ሐብለበራሂያዊ መስሪቃዎች የሚገኙበት የመረጃ ማዕከል ነው።

ስነ አካል /physics /