Jump to content

ሀይቅ

ከውክፔዲያ
የ08:30, 25 ኖቬምበር 2023 ዕትም (ከDebbyana (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሀይቅ

ሐይቅ ውስን የኾነ መጠነ ዙሪያ ያለው ዙሪያውን በደረቅ መሬት የተከበበ እንዲሁም በውስጡ ንጹህ ወይም ጨዋማ ውሀ የያዘ አካል ነው። ሐይቆች በመሬት ላይ ያሉ ሲኾኑ ከውቅያኖሶች ጋር አይመሳሰሉም፤ በመጠንም ቢኾን ከኩሬ ይተልቃሉ። አብዛሀኛዎቹ ሐይቆች በገባር ወንዞች የሚፈጠሩ ሲኾን በነዚሁ ከነሱ በሚነሱ ወንዞች ምክንያትም ሊጠፉ ይችላሉ።

በኢትዮጵያ የሚገኙ ሀይቆች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በኢትዮጵያ ከሚገኙ ሀይቆች መካከል ላንጋኖ፣ ጣና ፣ ዝዋይ ፣ አባያ፣ ሻላ ፣ ጫሞ ይጠቀሳሉ።