Jump to content

ስነ አምክንዮ

ከውክፔዲያ
የ07:36, 2 ፌብሩዌሪ 2024 ዕትም (ከ102.218.50.254 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
Aristotle
አሪስጣጣሊስ (384 BC - 322 BC )

ሥነ - አምክንዩ የምክንያት አሰጣጥ (1) ጥናት ማለት ነው። ምንም እንኳ አምክንዮ ለሁሉም የዕውቀት ዘርፍ አስፈላጊ ቢሆንም፣ ትኩረት ተሰጦት የሚጠናው ግን በ ፍልስፍና ፡ በ ሒሳብ እና በ ኮምፒውተር ሳይንስ የዕውቀት ዘርፎች ዘንድ ነው። አምክንዮ አጠቃላይ የክርክርን ቅርፅ፣ የትኛው የክርክር ቅርፅ ትክክል ነው፣ የትኛው ስህተት ነው የሚሉትን ጥያቄወች ይፈትሻል። በፍልስፍና የጥናት ዘርፍ፣ ስነ አምክንዮ ኢፒስቲሞሎጂ በሚባለው የጥናት ክፍል ይመደባል። ይኸውም ክፍል "እውቀታችንን እንዴት ልናውቅ ቻልን?" ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት የሚጥር ነው። በሒሳብ ደግሞ "የተረጋገጠ መስተሳስር ጥናት" በምባል ይታወቃል።

ምንም እንኳ አምክንዮ ከሰው ልጅ ጋር አብሮ የኖረ ቢሆንም፣ የግሪኩ ፈላስፋ አሪስጣጣሊስ ሥነ-አምክንዮን እራሱን እንደቻለ የትምህርት ክፍል እንደከፈተ ይነገርለታል። ከሱ በኋላ የተነሳው የ12ኛው ክ/ዘመን የሞሮኮው ፈላስፋ አቮሮዝ አምክንዮ ማለት "እውነትንና ውሸትን ለይተን ለማወቅ የሚያስችል መሳሪያ" ነው በማለት ተርጉሞታል(2)። ሌሎችም የተለያየ ትርጉም ለአምክንዮ ሰጥተቃል። ለምሳሌ ሪቻርድ ዋትሊ ""አምክንዮ ማለት የምክንያት አሰጣጥ ጥበብና ሳይንስ" ነው በማለት ተርጉሞታል። እንዲሁም የጀርመኑ ፍሬጄ "አምክንዮ ማለት ከሁሉ በላይ አጠቃላይ የሆኑቱን ህጎች ማጥኛ ሳይንስ ነው" ብሎታል።

ባሁኑ ጊዜ ሥነ-አምክንዮ በሁለት ይከፈላል፡ ትንቢት አምክንዮ (Inductive reasoning) እና መንስኤ አምክንዮ (deductive reasoning) ይባላሉ ። የመጀመሪያው የአምክንዮ አይነት ከተቆራረጡ ምሳሌወች ተነስተን አጠቃላይ ድምዳሜ ላይ የሚያስደርሰን የእውቀት ዘርፍ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ክትርጉምና ጥርጥር ውስጥ መግባት ከማይችሉ እውነታወች ተነስቶ አናሳ ምክንያታዊ ድምዳሜወች ላይ የሚያስደርሰን የዕውቀት ዘርፍ ነው። ከዚህ አንጻር አሪስጣጣሊስም ተመሳሳይ የሥነ አምክዮ ክፍሎችን አቅርቦአል እነሱም መፍታት(Analysis) እና ቋጠሮ(Synthesis) ይባላሉ። የመጀመሪያው አንድን ነገር በመውሰድ የተለያዩ ክፍሎቹን በመፈታት ያጠናል። ሁለተኛው ደግሞ እንዴት የተለያዩ ክፍሎች/ብልቶች ተጋጥመው አንድን ነገር ይሰራሉ ? የሚለውን ያጠናል።

ስነ አምክንዮ በ ክርክር ርዕዮት የዕውቀት ዘርፍ ሁሉ ይጠናል።

=== ትንቢተ አምክንዮ ትንቢት አመክንዮ ማለት ከትልቁ/ከአጠቃላዩ ተነስቶ ዉስጣዊ ነገሮችን የሚዳስ ማለት ነዉ:: ___መንስኤ አመክንዮ ከጥቃቅን ነገሮች በመነሳት ምክንያታዊ መሆን

ያለመጣረስ፣ ርግጠኝነት፣ ታእማኝነት፣ ሙሉነት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ስለ አምክንዮ ምንነት የቀረቡ የተለያዩ ጽንሰ-ሓሳቦች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሲሎጅስቲክ አምክንዩ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የፕሮፖዚሽናል አምክንዮ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፕሪዲኬት አምክንዮ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሞዳል አምክንዮ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የለት-ተለት አምክንዮ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሒሳባዊ አምክንዮ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፍልስፍናዊ አምክንዮ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አምክንዮና መንሰላስል

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

Mknyatawinet

በአምክንዮ ላይ የተነሱ ውዝግቦች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከሁለት በላይ ዋጋ ያላቸው የአምክንዮ አባባሎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አምክንዮ የተጨባጩን አለም በማስተዋል የሚመጣ ነውን?

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ምክንያታዊ ትንበያ በውኑ አለም ይሰራልን?

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሊሆን የማይችልን ነገር መቻል

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ምክንያታዊ እውነትን አለመቀበል

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ተጨማሪ ንባብ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ተጨማሪ መጣጥፍ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የውጭ የዌብ ድሮች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]