Jump to content

ISOCARP

ከውክፔዲያ

International Society of City and Regional Planners (ISOCARP)የከተማ ፕላን ዝግጅት የሚሰሩ ዓለም አቀፍ ማህበር ነው። የተፈጠረው በ1965 ዓም ነበር። አሁን ከ80 በላይ ሃገራት አባላት አሉት። ISOCARP በየተባበሩት መንግስታት እና በአውሮፓ ምክር ቤት በይፋ እውቅና ተሰጥቶታል። ከዩኔስኮ ጋር ይሠራል። በየትኛውም መንግስት ቁጥጥር ስር አይደለም።

የውጭ መያያዣ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ International Society of City and Regional Planners የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።