ዩኔስኮ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የዩኔስኮ አባላት

ዩኔስኮ (እንግሊዝኛ፦ UNESCO ወይም United Nations Educational, Scientific and Cultural Organization) የተመድትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት ሲሆን 195 አባላት አሉት።