The Eleventh Hour

ከውክፔዲያ
በልጄ ጉዳይ ጣልቃ አትግባ የሚል ቁጡ አባት ሐኪሙን ዶ/ር ግራህምን ሲከስስ

The Eleventh Hour (አስራንደኛው ሰዓት) ከ1962 እስከ 1964 እ.ኤ.አ. ድረስ የተሠራ ቴሌቪዥን ድራማ ሲሆን ስለ 1960ዎቹ አሜሪካዊ አዕምሮ ጤንነት ባለሙያዎች ነው። በተለይም ብዙ ጊዜ በፍርድ ቤት ጉዳዮች ውስጥ የተከሳሹ አዕምሮ ጤንነት ለዳኛው አጠያያቂ ሲሆን፣ የሐኪሞች ቡድን መርምሮ የችሎታ ውሳኔ ማቅረብ አለበት።