The Flying Doctor
Appearance
The Flying Doctor (በራሪው ሐኪም) በኢንግላንድ እና በአውስትራሊያ በ1959 እ.ኤ.አ. የተሠራ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ሲሆን በአውስትራሊያ ስለ ሠሩት RFDS (ንጉሳዊ በራሪ ሐኪም አገልግሎት) ነው። ይሄ በዕውነት በአውሮፕላን ይጓዝ የነበረ የሕክምና ድርጅት በመሆኑ፣ በእውነት የተመሠረተ ታሪክ ነው። ይህም አልፎ አልፎ በአፍሪካ አገራት ተሠራጭቷል። በሙሉ 39 የ30-ደቂቃ ክፍሎች ተሠርተዋል።
- ደግሞ ይዩ፦ የአውስትራሊያ ንጉሣዊ በራሪ ሐኪም አገልግሎት