ከ«የደም ቧንቧ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Robot: Changing %E1%88%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95%E1%88%B5
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦
{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}


[[መደብ : ሳይንስ]]
[[መደብ:ሥነ አካል]]
[[መደብ : ሥነ አካል]]

እትም በ21:35, 31 ዲሴምበር 2010

የሠው ልጅን ሥርዓተ ደም ዝውውር የሚያሳይ ቀላል ስዕል

የደም ቧንቧዎች የሥርዓተ ደም ዝውውር አካል ሲሆኑ ደምን በሙሉ አካል የሚሠራጭባቸው መንገዶች ናቸው። ሶስት ዓይነት የደም ቧንቧ ዓይነቶች አሉ። የመጀመሪያው የደም ቧንቧ ዓይነት ደም ቅዳ ወይም arteriesየሚባለው ሲሆን ደምን ከልብ ወደተለያዩ የሠውነት ክፍሎች የሚወስዱትን የደም ቧንቧዎች የሚወክል ነው። ሁለተኛው ደግሞ capillaries የሚባሉት ሲሆኑ ደም ከህዋሳቶች ጋር እንዲገናኝ ለተለያዩ ኬሚካላዊ አፀግብሮቶች መንገድ የሚያመቻቹ ናቸው። የሦስተኛው እና የመጨረሻው ደግሞ ደም መልስ ወይም veins የሚባሉት ሲሆኑ ደምን ከተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ወደ ልብ የሚመልሱ ቧንቧዎች ናቸው።