ከ«ኡር-ናንሼ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 5፦ | መስመር፡ 5፦ | ||
{{S-start}} |
{{S-start}} |
||
{{Succession box |
{{Succession box |
||
|before= |
|before=[[ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር]] |
||
|title=የ[[ላጋሽ]] ገዥ |
|title=የ[[ላጋሽ]] ገዥ |
||
|years=2309-2279 ዓክልበ. ግድም |
|years=2309-2279 ዓክልበ. ግድም |
እትም በ16:48, 23 ሴፕቴምበር 2011
ኡር-ናንሼ ከ2309 እስከ 2279 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለመሲሊም ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከድልሙን ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ ጎረቤቶች ኡማና ኡር ጦርነት በላጋሽ ላይ አደረጉ፤ ኡር-ናንሼ ግን አሸነፋቸውና የኡማ ንጉሥ ፓቢልጋልቱክን ማረከው። የኡር-ናንሼ ልጅ አኩርጋል ተከተለው።
ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር |
የላጋሽ ገዥ 2309-2279 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ አኩርጋል |