ከ«ፍሮይድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q9215 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 19፦ መስመር፡ 19፦
{{Link FA|fr}}
{{Link FA|fr}}
{{Link FA|ru}}
{{Link FA|ru}}

[[si:සිග්මන්ඩ් ෆ්‍රොයිඩි]]

እትም በ08:59, 8 ኦገስት 2013

ሲግመንድ ፍሮይድ

ሲግመንድ ፍሮይድ (1856 - 1939) ኦስትሪያ የተወለደ የነርቭ ሃኪም እና ስነ ልቡና ተመራማሪ ነበር። የትንተናዊ ስነ ልቡና ( የሳይኮአናላይሲስ ) አባት እየተባለ ይጠቀሳል።

ፍርይድ በስነ ልቡና ጥናት ታዋቂ የሆነው የሰውን ልጅ ያልነቃ ኅሊና በሳይንሳዊ ዘዴ በማጥናቱ ነበር። እያንዳንዱ ግለሰብ የነቃ ኅሊና እንዳለው ሁሉ ያልነቃም ህሊና አለው፣ ሆኖም ግን ግለስቦች ያልነቃውን የአዕምሮ ክፍል ምን እንደሚያሳብ ማወቅ አይችሉም በተጨማሪ ግለሰቦች ይህን የአዕምሮ ክፍላቸውን ማዘዝም ሆነ መቆጣጠር አይችሉም። ያልነቃው ክፍል በራሱ ፍላጎት ግለሰቡ በኅይወት እስካለበት ዘመን ድረስ ያስባል።

ይህን ሃሳብ በጽሁፍ ባቀረበበት ወቅት ፍሮይድ ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሷል ምክንያቱም ብዙ ሰወች እራሳቸው የማያውቁትና የማይቆጣጠሩት ክፍል አዕምሮአቸው ውስጥ እንዳለ ለመቀበል ስላቃታቸው ነበር።

በፍሮይድ አስተሳሰብ በህይወት ከመኖር ቀጥሎ ለሰው ልጅ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ፍትወተ ስጋ እንደሆነ ጽፏል። ይህን ፍላጎት ሊቢዶ በማለት ተንትኗል። የሰው ልጆች የማይፈልጉትን ሁሉ እንዲያረጉ እስከማስገደድ ድረስ ይህ ሊቢዶ ያስገድዳል ብሏል።

ፍሮይድ የአይሁድ ሃይማኖት ተከታይ ስለነበር በ1930ወቹ የሱ መጽሃፎች ተሰብስበው እንዲቃጠሉ ናዚወች አደረጉ። በ1938 የአዶልፍ ሂትለር ሰራዊት ፍሮይድና ቤተሰቦች ላይ ጉዳት ለማድረስ እንደሚሹ ሲያረጋግጥ ፍሮይድ ከነቤተሰቦቹ ቪየና (ኦስትሪያ)ን ለቆ ውወደ እንግሊዝ ተሰደደ።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA