ከ«የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Added links
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit iOS app edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit

መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦

[[File:Livre.png|88px]]

[[File:Livre.png|88px]]

ዘቅዱስ ሕርያቆስ
|data1=ዘቅዱስ ሕርያቆስ

፶፫ ፤ የላከ አብን በህላዌ አባት እንደሆነ እናምናለን የተላከ ወልድንም በህላዌ ወልድ  እንደሆነ እናምናለን ማኅየዊ መንፈስ ቅዱስንም በህላዌ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ እናምናለን ሦስቱ ስም አንዱ እግዚአብሔር ነው ።

፶፫ ፤ የላከ አብን በህላዌ አባት እንደሆነ እናምናለን የተላከ ወልድንም በህላዌ ወልድ  እንደሆነ እናምናለን ማኅየዊ መንፈስ ቅዱስንም በህላዌ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ እናምናለን ሦስቱ ስም አንዱ እግዚአብሔር ነው ።

በ07:03, 12 ኦክቶበር 2021 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፱

ዘቅዱስ ሕርያቆስ

፶፫ ፤ የላከ አብን በህላዌ አባት እንደሆነ እናምናለን የተላከ ወልድንም በህላዌ ወልድ እንደሆነ እናምናለን ማኅየዊ መንፈስ ቅዱስንም በህላዌ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ እናምናለን ሦስቱ ስም አንዱ እግዚአብሔር ነው
፶፬ ፤ አብርሃም ከይስሐቅ እንደሚበልጥ ይስሐቅም ከያዕቆብ እንደሚበልጥ አይደለም ለመለኮት እንዲህ አይደለም ። አብ ከልጁ አይበልጥምወልድም ከመንፈስ ቅዱስ አይበልጥም መንፈስ ቅዱስም ከወልድ አያንስም ወልድም ከአባቱ አያንስም ።
፶፭ ፤ አብርሃም በፍጥረት ሥርዓት ይስሐቅን እንደሚያዘው ይስሐቅም ያዕቆብን እንደሚያዘው አይደለም ። መለኮት እንዲህ አይደለም እባት በመሆን አብ ልጁን አያዝዘውም ወልድም ልጅ በመሆን አይበልጥም መንፈስ ቅዱስም ትክክል ነው ።
፶፮ ፤ መለኮት ግን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስም ነው ። አንድ አምላክ አንዲት መንግሥት አንዲት ሥልጣን አንዲት አገዛዝ ነው ።
፶፯ ፤ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስባሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይናገራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይወዳሉ ።
፶፰ ፤ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመክራሉ ።አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይናገራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈፅማሉ ።