ከ«ሰሜን ተራራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Tags: Reverted Visual edit
rv
Tag: Undo
መስመር፡ 18፦ መስመር፡ 18፦
|map_caption = ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
|map_caption = ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
}}
}}
የ '''ስሜን ተራራ''' በሰሜን [[ጎንደር]] የሚገኝ የተራሮች ሰንሰለት ሲሆን ከኢትዮጵያ ከፍተኛው ተራራ [[ራስ ዳሸን]] በዚሁ ሰንሰለት መካከል ይገኛል። ይህ የተራራ ሰንሰለት [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ብቻ የሚገኙ እንስሳቶችን የመሳስሉ ዝርያዎችን አቅፎ ይዟል። በአንድ አንድ ተመራማሪወች ዘንድ ይህ ተራራ የስሜን ተራሮች ሰንሰለት ነው ተብሎ ይታመናል።
የ '''ስሜን ተራራ''' በሰሜን [[ጎንደር]] የሚገኝ የተራሮች ሰንሰለት ሲሆን ከኢትዮጵያ ከፍተኛው ተራራ [[ራስ ዳሸን]] በዚሁ ሰንሰለት መካከል ይገኛል። ይህ የተራራ ሰንሰለት [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ብቻ የሚገኙ እንስሳቶችን (እንደ [[ዋልያ]]፣ [[ቀይ ቀበሮ]]፣ [[ጭላዳ ዝንጀሮ]]፣ ወዘተ...) የመሳስሉ ዝርያዎችን አቅፎ ይዟል። የጥንቱ ግሪክ ጸሐፊ [[ሆሜር]] በድርሰቶቹ ውስጥ የግሪኮቹ አማልዕክት በረዶ በበዛበት የኢትዮጵያ ተራሮች እረፍታቸውን እንደሚያሳልፉ መዝግቧል። በአንድ አንድ ተመራማሪወች ዘንድ ይህ ተራራ የስሜን ተራሮች ሰንሰለት ነው ተብሎ ይታመናል።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ14:45, 15 ኖቬምበር 2021

የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ቅርስ
ስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ

ስሜን ተራራ
ስሜን ተራሮች
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት ተፈጥሯዊ
መመዘኛ c(vii)(x)
የውጭ ማጣቀሻ 9
አካባቢ** አፍሪካ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርስ የሆነበት ጊዜ 1970  (2ኛ ጉባኤ)
ስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* በዩ.ኔ.ስ.ኮ ስሙ እንደሰፈረ።
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


ስሜን ተራራ በሰሜን ጎንደር የሚገኝ የተራሮች ሰንሰለት ሲሆን ከኢትዮጵያ ከፍተኛው ተራራ ራስ ዳሸን በዚሁ ሰንሰለት መካከል ይገኛል። ይህ የተራራ ሰንሰለት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኙ እንስሳቶችን (እንደ ዋልያቀይ ቀበሮጭላዳ ዝንጀሮ፣ ወዘተ...) የመሳስሉ ዝርያዎችን አቅፎ ይዟል። የጥንቱ ግሪክ ጸሐፊ ሆሜር በድርሰቶቹ ውስጥ የግሪኮቹ አማልዕክት በረዶ በበዛበት የኢትዮጵያ ተራሮች እረፍታቸውን እንደሚያሳልፉ መዝግቧል። በአንድ አንድ ተመራማሪወች ዘንድ ይህ ተራራ የስሜን ተራሮች ሰንሰለት ነው ተብሎ ይታመናል።