ሚስያ (ግሪክኛ፡- Μυσία /ሚውሲያ/) በጥንት ስሜን-ምዕራብ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ።
በኤጊያን ባህር ላይ የነበረችው አዮሊስ አውራጃ ደግሞ በጥንት የሚስያ ክፍል ተባለች።