የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ
Appearance
(ከምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋ የተዛወረ)
የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ 3 ክፍላት 1ዱ ነው። ሌሎቹ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ (ዛሬ የማይናገር) እና የስሜን-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ናቸው።
የቤተሠቡ ዋና ቅርንጫፎችና ልሳናት የሚከተሉ ናቸው፦
- «እንግቫዮኒክ ቋንቋዎች» ፦
- «እስትቫዮኒክ ቋንቋዎች» ወይም ፍራንኮናዊ ቋንቋዎች ፦
- «እርሚኖኒክ ቋንቋዎች»፦
- [[:wikt:Wiktionary:የእንግሊዝኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ - * wikt:Wiktionary:የእንግሊዝኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ - ሷዴሽ ዝርዝር