ሮማርዮ ሪከርድስ
የዚህ መጣጥፍ የማያደላ ዝንባሌ ያለው ሁናቴ መኖሩ አጠያያቂ ጉዳይ ነው። (መግለጫውን በውይይት ገጽ ላይ ይፈልጉ።) |
ሮማርዮ ሪከርድስ ባለፉት 15 ዓመታት በሙዚቃ አሳታሚነት እንዲሁም አከፋፋይነት የካበተ ልምድ ያለው ሲሆን አሁን ደግሞ በፊልም ስራዎች በሙዚቃ ክሊፖች እንዲሁም አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሙሉ የፕሮዳክሽን ስራ ጀምራል፤፤ ሮማርዮ ሪከርድስ በኢትዮጵያ ሰፊ የስርጭት አድማሱን በማስፋት በአሁኑ ወቅት ተመራጭ የሙዚቃ አሳታሚ እና አከፋፋይ መሆኑ ተመስክሮለታል በቅርቡም ኦንላይን የሙዚቃ ገብያ በኢትዮጵያ ለመጀመር በዝግጅት ነይ ነን በተጨማሪም ሮማርዮ ሪከርድስ ራሱን ወደ ኢንተርቴመንት ካምፓኒ ለማሳደግ ከኢትዮጵያ ውጭ ካሉ የውጭ ሀገር ተመሳሳይ ካምፓኒዎች ጋር ለመስራት በዝግጅት ላይ ነው፡፡ ይህም የኢትዮጵያን ሙዚቃ አለም አቀፍ ተቀባይነት እንዲያገኝ የበኩላችንን ድረሻ ለመወጣት የረዳናል፡፡ ልዩነቱ
- የደንበኞቻችን ብዛት
- የዘመኑን ቴክኖሎጂ ተጠቀመን ሰርቪስ መስጠቱ
- በኢትዮጵያ በቂ እና ሰፊ ሽፋን ያለው የስርጭት አድማሱ
- ከነባር እና አዳዲስ አርቲስቶች ጋር መስራቱ
- ታማኝነቱ
- አርቲስቱን በሚመጥን ደረጃ ፕሮሞሽን መስራቱ
በቅርቡ ለህዝብ ያቀረባቸው ስራዎች ውስጥ 1. በሙዚቃ አልበም ደረጃ
- የተወዳጆን አርቲስት የሐመልማል አባተን ያደላል አልበም
- የተወዳጁን አርቲስት ቴዎድሮስ ታደሰን ትናንት እና ዛሬ አልበም
- የተወዳጁን ይሳቅ ባንጃው ክላሲካል ስራዎች እና ሌሎች
2. በሙዚቃ ክሊፖ
- ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኙትን ስበርየ እና ልብ አይሞት የባህል ክሊፖች እና ሌሎች
3. በፊልም ስራዎች
- ተወዳጁን ካርታ የተሰኘውን የኮመድያን ፊልም እንዲሁም ጅራፍ የተሰኘውን ፊልሞች እና ሌሎች
የሐመልማል አባተ ያደላል አልበም በኢትጵያ ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገበ በግጥም እና በዜማ ደረጃውን የጠበቀ አሬንጅመንቱን እና ማስተሪንግ ታላቁ የሙዚቃ አቀናባሪ abegaz s.kibrework የተካፈለበት አልበም ነው በዝህ የሙዚቃ አልበም ላይ ሮማርዮ ሪከርድስ ከ አመል ፕሮዳክሽን ጋር በመጣመር በቅንጅት የተሰራ ምርጥ አልበም ነው የተወዳጁን አርቲስት ቴዎድሮስ ታደሰን ዛሬ አልበም በግጥም እና በዜማ ደረጃውን የጠበቀ አሬንጅመንት የህንድ አገር እና የአገር ውስጥ ሙያተኞች የተካፈሉበት አልበም ነው የህ አልበም በመላው አለም ዮዮ ሪከርደስ ፕሮዲውስ ያደረገው ሲሆን ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገበ አልበም በመሆን የተመዘገበ ነው።