Jump to content

ሳንቲያጎ

ከውክፔዲያ

ሳንቲያጎ(እስፓንኛ፦ Santiago de Chile) የቺሌ ዋና ከተማ ነው።

በረዶ የለበሰው አንዴስ ተራራ ከሳንቲያጎ በላይ ይታያል።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 5,333,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 4,372,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 33°27′ ደቡብ ኬክሮስ እና 70°40′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።