ሶዶሬ ከናዝሬት በደቡብ-ምሥራቅ አቅጣጫ 21 ኪ.ሜ ርቀት ከኢትዮጵያ እምብርት ላይ የምትገኝ ልዩ የመዝናኛ ሥፍራ ነት። መዝናኛው የአዋሽን ወንዝ ተጠግቶ የተሠራ ሲሆን በጣም ልቆ የሚታወቅበትና ለጎብኝዎች እርካታን የሚለግሰው የተፈጥሮው ሙቅ ውሀ (ሙዋት) ነው፡፡ በመዝናኛው ሲቆዩ ሲቃ የሚያስይዙ የተፈጥሮ ዕይታዎችን ይመለከታሉ፡፡ አዕዋፍ፣ ልዩ ልዩ እንሥሳትና ዕጽዋት የቦታው ማዳመቂያ ፈርጦች ናቸው፡፡መሀረም ዥጠጣ