Jump to content

ባንዳር ሰሪ ቤጋዋን

ከውክፔዲያ

ባንዳር ሰሪ ቤጋዋን (Bandar Seri Begawan፣ بندر سري بڬاوان) የብሩናይ ዋና ከተማ ነው። ከ1963 ዓ.ም. አስቀድሞ ስሙ ባንዳር ብሩናይ ተባለ። የባንዳር ትርጉም በአማርኛ «መንደር» ነው።

ሱልጣን ኦማር ዓሊ ሰይፍኡዲን መስጊድ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 2,300,100 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 04°56′ ሰሜን ኬክሮስ እና 11°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።