Jump to content

ታክሎባን

ከውክፔዲያ

ታክሎባን (ታጋሎግኛ፦ Tacloban) በፊልፒንስ የሆነ ወደብ ከተማ ነው። ከማኒላ 360 ማይል ያሕል ይርቃል። የለይቴ ክፍላገር መቀመጫ ነው። ከዚህ በላይ የምሥራቅ ቪሳያስ አውራጃ ማእከል ነው። የቀድሞው ስሙ ካንካባቶክ ነበረ።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ category:Tacloban City የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።