Jump to content

ኒያሜ

ከውክፔዲያ
ኒያሜ በሌሊት

ኒያሜኒጀር ዋና ከተማ ነው። በ1918 ዓ.ም. የፈረንሳይ ቅኝ መንግሥት መቀመጫ ሆነ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር በ1994 ቆጠራ 674,950 ነበረ። ከተማው 13°32′ ሰሜን ኬክሮስ እና 02°05′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።