Jump to content

ኣብሽ

ከውክፔዲያ
ለመጠጡ፣ አብሽን ይዩ።
አብሽ

ኣብሽ (Trigonellum foenum-graecum) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አፍሪካና ብዙ አገራት፣ በሕንድ በተለይ እንደ ሰብለ ገብያ በጅምላ ይታረሳል።

በኢትዮጵያ በደጋ ና ወይናደጋ ይታደጋል።

የተክሉ ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ቅጠሎቹ እና ዘሮቹ በብዙ አበሳሰሎች ውስጥ ቅመሞች ናቸው። የአብሽ ዘሮች ወይንም ዱቄቱ በአገር ቤት ገበያ ይታያል።

ዱቄቱ ወደ ማር ሲጨመር ለጥሩ መጠጥ ይደረጋል። መጠጡ ሞርሟሪ ሲሆን ክብደት ለመጨመር ይረዳል ተብሏል። እንዲሁም እንደ ቡና ሊፈላ ይችላል።

አብሽ ከባቄላ ተቀቅሎ ለብጉንጅ ህክምና ይውላል። ተወቅጦ ወይም ልሞ በእብጠቱ ላይ ይለጠፋል።

ቁምጥና፣ በጡንቻ በሽታ፣ በቁርጥማጥ ላይ ጥቅሙ ተዘግቧል።[1]

የአብሽ ዘሮችም ለስኳር በሽታ እንደሚረዳ በኢትዮጵያ ይታመናል።[2]2008 በተደረገ ትንተና ዘንድ፣ ተጨማሪ ምርመራ ያስፈልጋል ብለዋል።[3]

ፍሮንስ ከበደ

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ Gall, Alevtina (November 3, 2009). "Ethiopian Traditional and Herbal Medications and their Interactions with Conventional Drugs". EthnoMed. University of Washington. በJanuary 27, 2011 የተወሰደ.
  3. ^ Gong, J; Fang, K; Dong, H; Wang, D; Hu, M; Lu, F (2 August 2016). "Effect of Fenugreek on Hyperglycaemia and Hyperlipidemia in Diabetes and Prediabetes: a Meta-analysis". Journal of Ethnopharmacology 194: 260–268. doi:10.1016/j.jep.2016.08.003. PMID 27496582.