Jump to content

ዊሊያም ሄንሪ ሀሪሰን

ከውክፔዲያ
ዊሊያም ሄንሪ ሀሪሰን

ዊሊያም ሄንሪ ሀሪሰን (እንግሊዝኛ: William Henry Harrison) የአሜሪካ ዘጠነኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1841 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የየሆኑት ጆን ቴይለር ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዊንግ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1841 ነበር።